2 ዓመት ሙሉ ዋስትና · ነፃ የሙያ ስልጠና · በአዲስ አበባ ነፃ ዲሊቨሪ
ዋና ገጽ ሁሉም ማሽኖች ስለ ZAG ZAG AI ረዳት ትዕዛዝ ይከታተሉ ድጋፍ ይዘዙ — Checkout አግኙን — WhatsApp
ስለ ZAG TRADING

የኢትዮጵያ ፈጠራ፣
ለኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪዎች

የዳቦ ቆሎ መቁረጫ ማሽን በኢትዮጵያ አእምሮአዊ ንብረት ባለስልጣን የዚህ ድንቅ የፈጠራ ብቸኛ ባለቤቶች ነን። ማሽኖቻችን በጥራት፣ በፍጥነት እና በአስተማማኝነት የተገነቡ ናቸው።

የተመዘገበ የፈጠራ ባለቤት 2 ዓመት ዋስትና ነፃ የሙያ ስልጠና

100%

የኢትዮጵያ ፈጠራ

2 ዓመት

ሙሉ የአምራች ዋስትና

48 ሰዓት

ማድረስ በኢትዮጵያ

ነፃ

ማድረስ እና ስልጠና

ታሪካችን

ለብዙ እናቶች እና እህቶቻችን በአቅማቸው ስራን ፈጥረው ሃገራቸውን እና ህይወታቸውን ለማሻሻል ለሚተጉ ስራ ፈጣሪዎች የአቅማችንን በማበርከታችን ትልቅ ክብር እና ኩራት ይሰማናል።

ድርጅታችን ዛግ ትሬዲንግ (ZAG Trading) ሁልጊዜም ለሀገር በቀል ፈጠራዎች ቅድሚያ በመስጠት፣ አነስተኛ ስራ ፈጣሪዎች በቴክኖሎጂ ታግዘው ውጤታማ እንዲሆኑ ይሰራል። የእኛ ማሽኖች በጥራት፣ በፍጥነት እና በአስተማማኝነት የተገነቡ ናቸው።

መርሆቻችን

ለምን ZAG?

ሀገር በቀል ፈጠራ፣ የላቀ ጥራት እና ለስራ ፈጣሪዎች የተዘጋጀ ድጋፍ — በአንድ ቦታ።

የሀገር በቀል ፈጠራ

በኢትዮጵያ አእምሮአዊ ንብረት ባለስልጣን የተመዘገበ የፈጠራ ባለቤት ነን — ለሀገር በቀል ፈጠራዎች ቅድሚያ እንሰጣለን።

ጥራት እና አስተማማኝነት

ማሽኖች በጥራት፣ በፍጥነት እና በአስተማማኝነት የተገነቡ ናቸው፤ ሁሉም 2 ዓመት የአምራች ዋስትና አላቸው።

ስራ ፈጣሪዎችን ማገዝ

አነስተኛ ስራ ፈጣሪዎች በቴክኖሎጂ ታግዘው ውጤታማ እንዲሆኑ እንሰራለን — ከግዢ ጋር ነፃ የሙያ ስልጠና።

ለንግድዎ ትክክለኛውን ማሽን ይምረጡ

ዋጋ፣ አቅም እና የአሠራር ዝርዝር በማሽኖች ገጽ ላይ ይመልከቱ፤ ጥያቄ ካለዎት በWhatsApp ይጠይቁን።

ማሽኖችን ይመልከቱ →