የክፍያ መመሪያ
በ4 ቀላል ደረጃዎች ይክፈሉና ትዕዛዝዎን ያስገቡ።
1
ምርትዎን ይምረጡ
ከማሽኖች ገጽ ምርቱን ይክፈቱ → “አሁን ይዘዙ” ይጫኑ። ብዛት እና አድራሻዎን ይሙሉ።
2
ክፍያውን ይፈጽሙ
ከሁለቱ አንዱን ይምረጡ፦
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)
1000091959104
ZAG Trading
ቴሌብር (Telebirr)
0962983221
የሚከፍሉትን መጠን በትክክል ያስገቡ (የማሽኑ ዋጋ × ብዛት)። ከላይ ካሉት ቁጥሮች ውጭ ለሌላ ሰው አይክፈሉ።
3
የግብይት ቁጥሩን (Txn ID) ያስገቡ
ከከፈሉ በኋላ የሚመጣውን የግብይት ቁጥር በ checkout ላይ ያስገቡ፦
- CBE፦ ከSMS ወይም ከCBE Birr መተግበሪያ የግብይት ቁጥር (ለምሳሌ FT26…)
- Telebirr፦ ከSMS ወይም ከTelebirr መተግበሪያ የግብይት ቁጥር
Txn ID ሳያስገቡ ትዕዛዝ አይቀበልም።
4
ደረሰኝ ያያዙ (አማራጭ)
የክፍያ ደረሰኝ ስእል ካለዎት በ checkout ላይ “ደረሰኝ ያያዙ” በሚለው ያስገቡት። ማረጋገጫውን የበለጠ ፈጣን ያደርገዋል።
ከክፍያ በኋላ
- ክፍያውን በ24 ሰዓት ውስጥ እናረጋግጣለን።
- በኢትዮጵያ ውስጥ ከ48 ሰዓት ውስጥ ይደርሳል (በዌብሳይት ኦንላይን ለተከፈለ በነፃ)።
- ለማረጋገጫ በWhatsApp ወይም በስልክ ያግኙን።
ጥያቄ ካለ፦ WhatsApp · +251965697969